Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኀጢአት ሳትሠራ ባለጸግነት መልካም ነው፤ ኃጥእ ድህነቱን ባፉ ያክፋፋታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሀብታም ሲናገር ሁሉም ያዳምጣል፤ ንግግሩንም ከፍ ከፍ ያደርጉለታል። ድኃ ሲናገር ይህ ማነው ይባላል፤ ቢደናቀፍም ገፍተው ይጥሉታል። Ver Capítulo |