Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ሲራክ 13:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ባለ​ጸጋ ቢና​ገር ሁሉ ዝም ይላል፤ ቃሉ​ንም ያደ​ን​ቁ​ለ​ታል፥ ነገ​ሩ​ንም እስከ ደመና ያደ​ር​ሱ​ለ​ታል፤ ድሃ ግን ምንም በጎ ነገር ቢና​ገር ይህ ምን​ድን ነው? ይሉ​ታል፤ ቢሰ​ነ​ካ​ከ​ልም ያዳ​ፉ​ታል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ሀብታም ሲያዳልጠው የሚይዙት እጆች በርካታ ናቸው። ንግግሩ ፍሬቢስ እንኳ ቢሆን ያደንቁለታል፤ ድኃው ሲያዳልጠው ይነቀፋል፤ መልካም ነገር ቢናገም ቦታ የሚሰጠው የለም።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ሲራክ 13:22
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios