Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 13:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ትዕቢተኛ ሰው ራሱን የሚያዋርደውን ሰው ይጸየፈዋል፤ እንዲሁም ሁሉ ባለጸጋው ድሃውን ይጸየፈዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የሜዳ አህዮች በበረሃ የአንበሶች ግዳይ ናቸው፤ ድሆችም እንዲሁ የሀብታሞች ሰለባ ናቸው። Ver Capítulo |