Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈጽመው የተዋረዱ መኳንንት ብዙ ናቸው፤ በሌሎችም እጅ የወደቁ መኳንንት ብዙ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ብዙ ባለ ሥልጣኖች በፍጹም ተዋርደዋል፤ ዝነኞች የነበሩ ሰዎች በሌሎች እግር ሥር ወድቀዋል። Ver Capítulo |