Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ቆቅ በወጥመድ ይያዛል፥ የትዕቢተኛ ሰውም ልቡ እንደዚሁ ነው፤ መከራውንም እንደ ጕበኛ ይመለከታታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የትዕቢተኛ ልብ በጐጆዋ ውስጥ በወጥመድ እንደ ተያዘች ቆቅ ነው፤ እንደ ሰላይ ውድቀትህን ይጠባበቃል። Ver Capítulo |