Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሞት ቀን በእግዚአብሔር ዘንድ ቀሊል ነው፤ ለሰው እንደ ሥራው ዋጋውን ይከፍለዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በሞት ጊዜ ለያንዳንዱ ሰው እንደ ሥራው ዋጋውን መክፈል ለእግዚአብሔር ቀላል ነው። Ver Capítulo |