Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የኀጢአተኞች ሥራቸው አያስጐምጅህ፥ በእግዚአብሔር እመን፥ ድካምህንም ተስፋ አድርግ፥ ሁሉ በአንድ ጊዜ በእግዚአብሔር ዘንድ ቀሊል ነውና፥ ድሃውንም ድንገት ያከብረዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በኃጢአተኛ ሥራ አትደነቅ፤ በእግዚአብሔር ተማመን፤ በሥራህ ጸንተህ ኑር፤ በድንገት ባንድ አፍታ ድኃውን ማበልጸግ ለእግዚአብሔር ቀላል ነውና። Ver Capítulo |