Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 መልካምና ክፉ፥ ሕይወትና ሞት፤ ድህነትና ብልጽግና ከእግዚአብሔር ዘንድ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጥሩና መጥፎ፤ ሕይወትና ሞት፤ ድኀነትና ሀብት ሁሉም ከእግዚአብሔር የሚገኙ ናቸው። Ver Capítulo |