Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ሆይ፥ ሥራህን አታብዛ፤ ብታበዛ ትከብር ዘንድ አያሠለጥንህምና፤ ብትሮጥ አታመልጥም፥ ብትከተልም አታገኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልጄ ሆይ ከአቅምህ በላይ ሥራ አታብዛ፤ ፍላጎቶችህ ቢበዙ ስለ እነርሱ ትቸገራለህ፤ ብትሮጥም አትደርስም፤ ብትሸሽም አታመልጥም። Ver Capítulo |