Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 10:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሰው በረከቱ በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ በጸሓፊም ሰውነት ክብሩን ያኖራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የሰው ሥራ መቃናት በእግዚአብሔር እጅ ነው፤ ክብሩን የሚያሳርፈው የሕግ መምህር በሆነው ሰው ላይ ነው። Ver Capítulo |