Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 10:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በተቸገረ ጊዜ የማያዝን ሰው፥ በተዘጋጀ ጊዜ እንዴት ደስ ይለው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በድህነቱ የከበረ በጸጋ ቢሆንማ ኖሮ፤ ምን ያህል በላቀ፤ በሀብቱ ያልተከበረ ቢደኸይማ ምን ይሆን ነበር፤ Ver Capítulo |