Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ታላላቆችና አለቆች፥ መኳንንቱም ይከብራሉ፤ ከእነርሱም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን የሚበልጠው የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ባለጸጎች፥ ዳኞች፥ ገዢዎች ሁሉ ክብር ይገባቸዋል፤ እግዚአብሔርን ከሚፈራ የበለጠ ታላቅ ሰው ግን የለም። Ver Capítulo |