Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 10:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሰው ዘር የጐሰቈለ ዘር ነው፥ ጐስቋላው ዘር ማንነው? የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የማይጠብቁ ሰዎች ዘር አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሹም በወንድሞቹ መካከል ይከበራል፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩ በእግዚአብሔር ዘንድ ይከበራሉ። Ver Capítulo |