Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እርሱ እግዚአብሔር ሠራት፤ አያት፥ ሰፈራትም። በሥራውም ሁሉ ላይ አሳደራት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጥበብን የፈጠራት ጌታ ራሱ ነው፤ ያያትና የመዘናትም እርሱ ነው፤ በሁሉም ሥራዎቹም ላይ አፈሰሳት። Ver Capítulo |