Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 1:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንዳቷረድ ሰውነትህም እንዳትወድቅ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤ እግዚአብሔርም የሰወርኸውን ይገልጥብሃል። እግዚአብሔርን በመፍራት አልመጣህምና፥ በልብህም ሽንገላ ሞልትዋልና በብዙዎች ሰዎች መካከል ይጥልሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እንዳትወድቅና በራስህ ላይ ውርደትን እንዳታመጣ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ። ልብህ በተንኮል በመሞላቱና ጌታን ባለመፍራትህ እርሱ ምሥጢርህን ይገልጥብሃል፤ በሕዝቡም መሀል ያዋርድሀል። Ver Capítulo |