Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ፈጣሪዋ አያት፥ ሰፈራትም፥ የምክርንና የዕውቀትን የጥበብንም ምንጭ አፈሰሰ፥ የሚያጸኗትንም ሰዎች አገነናቸው፥ አከበራቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እግዚአብሔር አይቷታል፥ መዝኗታል፤ እውቀትንና ማስተዋልን አዝንሟል፤ የሚያጸኗትንም ሰዎች ክብር ከፍ አደረገው። Ver Capítulo |