Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ሲራክ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ በእናታቸው ማኅፀን ከምእመናን ጋር ተፈጠረች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የጥበብ መጀመሪያዋ ጌታን መፍራት ነው፤ ለታማኞች በእናታቸው ማሕፀን ከነሱ ጋር ተፈጥራለች። Ver Capítulo |