Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 91:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ቀንዴ አንድ ቀንድ እን​ዳ​ለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽም​ግ​ል​ና​ዬም በዘ​ይት ይለ​መ​ል​ማል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ስለዚህ ብርቱ አደጋ አይደርስብህም፤ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይጠጋም።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 91:10
5 Referências Cruzadas  

ያን​ጊዜ ቤትህ በሰ​ላም እን​ዲ​ሆን ታው​ቃ​ለህ፤ ከን​ብ​ረ​ት​ህም አን​ዳች አይ​ጐ​ድ​ልም።


በኀ​ይ​ልህ ሰላም ይሁን፥ በክ​ብ​ርህ ቦታ ደስታ አለ።


ጻድቅን ምንም ክፉ ነገር ደስ አያሰኘውም፤ ክፉዎች ግን ክፋትን የተሞሉ ናቸው።


የማ​ይ​ታ​የ​ውን ተስፋ ብና​ደ​ርግ ግን እር​ሱን ተስፋ አድ​ር​ገን በእ​ርሱ እንደ ጸናን መጠን ትዕ​ግ​ሥ​ታ​ችን ይታ​ወ​ቃል።


በግ​ብ​ፃ​ው​ያን ላይ ሲመጣ ያየ​ኸ​ውን ክፉ ሕማ​ምና ደዌ ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከአ​ንተ ያር​ቅ​ል​ሃል፤ ያየ​ኸ​ው​ንም መከራ ሁሉ ወደ አንተ አያ​መ​ጣ​ውም፤ ከአ​ን​ተም በሚ​ጠ​ሉህ ሁሉ ላይ ይመ​ል​ሰ​ዋል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios