14 አምላኬ ሆይ፥ ዐመፅኞች በእኔ ላይ ተነሥተዋል፥ የክፉዎችም ማኅበር ነፍሴን ፈለጉአት፤ አንተንም በፊታቸው አላደረጉህም።
14 ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፥ የእርምጃውንም ዱካ በመንገድ ውስጥ ያኖራል።