መዝሙር 77:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእግዚአብሔርን ምስጋና ተናገሩ፥ ኀይሉንና ያደረገውንም ተአምራት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዐይኖቼ እንዳይከደኑ ያዝሃቸው፤ መናገር እስኪሳነኝ ድረስ ታወክሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔርን ሳስታውስ እተክዛለሁ፥ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሌሊቱን ሙሉ አነቃኸኝ፤ ጭንቀቴም ስለ በዛ መናገር አልቻልኩም። Ver Capítulo |