Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 144:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የቸ​ር​ነ​ት​ህን ብዛት መታ​ሰ​ቢያ ይና​ገ​ራሉ፥ በጽ​ድ​ቅ​ህም ሐሤ​ትን ያደ​ር​ጋሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 እጅህን ከላይ ዘርጋ፤ ከኀይለኛ ውሃ፣ ከባዕዳንም እጅ ታደገኝ፤ አድነኝም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7-8 እጅህን ከአርያም ላክ አድነኝም ከብዙ ውኆች፥ አፋቸውም ምናምንን ከሚናገር፥ ቀኛቸው የሐሰት ቀኝ ከሆነ፥ ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 እጅህን ከላይ ስደድ፤ ከጥልቅ ውሃ ውስጥ ስበህ አውጣኝ፤ ታደገኝም፤ ከባዕዳን ኀይል አድነኝ።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 144:7
15 Referências Cruzadas  

ከላይ ላከ፤ ወሰ​ደ​ኝም፤ ከብዙ ውኆ​ችም አወ​ጣኝ።


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከባ​ዕድ ሕዝብ ሁሉ ራሳ​ቸ​ውን ለዩ፤ ቆመ​ውም ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ው​ንና የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ኀጢ​አት ተና​ዘዙ።


አቤቱ፥ ለቸ​ሮች፥ ልባ​ቸ​ውም ለቀና መል​ካ​ምን አድ​ርግ።


“ለመ​ን​ግ​ሥ​ትህ ክብር ይገ​ባል” ይላሉ፥ ኀይ​ል​ህ​ንም ይነ​ጋ​ገ​ራሉ፥


ከጠ​ላት ድምፅ፥ ከኀ​ጢ​አ​ተ​ኛም ማሠ​ቃ​የት የተ​ነሣ፥ ዐመ​ፃን በላዬ መል​ሰ​ው​ብ​ኛ​ልና፥ ሊያ​ጠ​ፉ​ኝም ተነ​ሥ​ተ​ው​ብ​ኛ​ልና።


እግዚአብሔር የወደደውን መቅደስ ይሁዳ አርክሶአልና፥ የእንግዳውንም አምላክ ልጅ ሚስት አድርጎ አግብቶአልና ይሁዳ አታልሎአል፥ በእስራኤልና በኢየሩሳሌም ውስጥ ርኵሰት ተሠርቶአል።


በእግዚአብሔር ታምኖአል፤ ‘የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ፤’ ብሎአልና ከወደደውስ አሁን ያድነው።”


አለኝም “ጋለሞታይቱ የተቀመጠችባቸው ያየሃቸው ውሃዎች፥ ወገኖችና ብዙ ሰዎች አሕዛብም ቋንቋዎችም ናቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios