Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መዝሙር 104:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ባሪ​ያ​ውን ሙሴን፥ የመ​ረ​ጠ​ው​ንም አሮ​ንን ላከ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 መርከቦች በላይዋ ይመላለሳሉ፤ አንተ የፈጠርኸውም ሌዋታን በውስጧ ይፈነጫል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በዚያ ላይ መርከቦች ይሄዳሉ፥ በዚያም ላይ የፈጠርኸው ዘንዶ ያጫውትሃል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 በላዩ መርከቦች ይመላለሳሉ፤ በውስጡም አንተ የፈጠርከው ሌዋታን የተባለ ታላቅ ዘንዶ ይጫወታል።

Ver Capítulo Cópia de




መዝሙር 104:26
8 Referências Cruzadas  

“ዛብ​ሎን ጫማ​ውን አዝቦ ይኖ​ራል፤ እር​ሱም እንደ መር​ከ​ቦች ወደብ ይሆ​ናል፤ ዳር​ቻ​ውም እስከ ሲዶና ይሰ​ፋል።


ውኃ​ውም አሸ​ነፈ፤ በም​ድር ላይም እጅግ በዛ፤ መር​ከ​ቢ​ቱም በውኃ ላይ ተን​ሳ​ፈ​ፈች።


ነገር ግን ሌዋ​ታ​ንን ለመ​ግ​ደል የተ​ዘ​ጋጀ ያችን ቀን የሚ​ረ​ግም ይር​ገ​ማት።


በዚ​ያም ቀን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በፈ​ጣኑ እባብ ደራ​ጎን ላይ፥ በክ​ፉ​ውም እባብ ደራ​ጎን ላይ ልዩ፥ ታላ​ቅና ብርቱ ሰይ​ፍን ያመ​ጣል። በባ​ሕ​ርም ውስጥ ያለ​ውን ዘንዶ ይገ​ድ​ለ​ዋል።


በአ​ንቺ ውስጥ የነ​በሩ የጌ​ባል ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችና ጥበ​በ​ኞ​ችዋ ስብ​ራ​ት​ሽን ይጠ​ግኑ ነበር፤ ከአ​ን​ቺም ጋር ይነ​ግዱ ዘንድ የባ​ሕር መር​ከ​ቦች ሁሉና መር​ከ​በ​ኞ​ቻ​ቸው በመ​ካ​ከ​ልሽ ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios