Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ምሳሌ 24:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እግዚአብሔር ያያልና፥ ደስም አያሰኘውምና፥ ቍጣውን ከእርሱ ይመልሳል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 አለዚያ እግዚአብሔር ይህን አይቶ ደስ አይለውም፤ ቍጣውንም ከርሱ ይመልሳል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ጌታ ይህንን አይቶ እንዳያዝንብህ፥ ቁጣውንም ከእርሱ ላይ እንዳያነሣ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በዚህ ነገር ደስ ቢልህ ግን እግዚአብሔርን ታሳዝናለህ፤ እግዚአብሔርም በጠላትህ ላይ የሚያሳየውን ቊጣ ያቆማል።

Ver Capítulo Cópia de




ምሳሌ 24:18
4 Referências Cruzadas  

ጠላትህ ቢወድቅ ደስ አይበልህ፥ በመሰናከሉም አትታበይ።


ክፋትን በሚያደርጉ ሰዎች ደስ አይበልህ፥ በክፉዎችም አትቅና።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios