Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ምሳሌ 20:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ምክር በሰው ልብ እንደ ጥልቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 የሰው ልብ ሐሳብ እንደ ጥልቅ ውሃ ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ከዚያ ቀድቶ ያወጣዋል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፥ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የሰው ሐሳብ በጥልቅ ጒድጓድ ውስጥ እንዳለ ውሃ ነው፤ ይሁን እንጂ ማስተዋል ያለው ሰው ይቀዳዋል።

Ver Capítulo Cópia de




ምሳሌ 20:5
5 Referências Cruzadas  

በኀ​ይ​ልህ ተራ​ሮ​ችን አጸ​ና​ሃ​ቸው፥ እነ​ር​ሱም በኀ​ይል ታጥ​ቀ​ዋል።


ቃል በብልህ ሰው ልብ ውስጥ የጠለቀ ውኃ ነው፥ የሚፈልቅም የሕይወት ምንጭና ፈሳሽ ወንዝ ነው።


ታካች ሰው ሲያሽሟጥጡት አያፍርም፤ ስለዚህ በመከር ጊዜ ይለምናል፥ የሚሰጠውም የለም። በክምሩ እያለ ስንዴ የሚበደር እንደዚሁ ነው።


ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር ነው፤ ነገር ግን የታመነ ሰው የሚገኘው በድካም ነው።


በሰው ልቡና ያለ​ውን የሚ​ያ​ውቅ ሰው ማን ነው? በእ​ርሱ ያለ​ችው ነፍሱ ናት እንጂ፤ እን​ዲ​ሁም ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ፈስ በቀር የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አሳብ የሚ​ያ​ውቅ የለም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios