Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ምሳሌ 19:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ለተስፋ ይሆንህ ዘንድ ልጅህን ግረፍ፥ ለመሳደብ ግን እጅህን አታንሣ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ገና ተስፋ ሳለ፣ ልጅህን ሥርዐት አስይዘው፤ ሲሞት ዝም ብለህ አትየው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ተስፋ ገና ሳለች ልጅህን ገሥጽ፥ መሞቱንም አትሻ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 የመመለስ ተስፋ ሳላቸው ልጆችህን በልጅነታቸው ቅጣቸው፤ ባትቀጣቸው ግን ለጥፋት አሳልፈህ እንደ ሰጠሃቸው ይቈጠራል።

Ver Capítulo Cópia de




ምሳሌ 19:18
9 Referências Cruzadas  

በበትር ከመምታት የሚራራ ሰው ልጁን ይጠላል፤ ልጁን የሚወድድ ግን በጥንቃቄ ይቀጣዋል።


ዐሳበ ክፉ ሰው ብዙ ያጠፋል፤ ጽኑ ደፋር ቢሆን ግን ነፍሱን ይጨምራል።


አለማወቅ የጐልማሳን ልብ ከፍ ከፍ አደረገች፤ በትርና ተግሣጽ ከእርሱ ርቀዋልና።


“ማንም ሰው ለአ​ባቱ ቃልና ለእ​ናቱ ቃል የማ​ይ​ታ​ዘዝ፥ ቢገ​ሥ​ጹ​ትም የማ​ይ​ሰ​ማ​ቸው ትዕ​ቢ​ተ​ኛና ዐመ​ፀኛ ልጅ ቢኖ​ረው፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios