Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 6:22
4 Referências Cruzadas  

አሮ​ንም እጆ​ቹን ወደ ሕዝቡ ዘረጋ፤ ባረ​ካ​ቸ​ውም፤ የኀ​ጢ​አ​ቱን፥ የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ው​ንም፥ የደ​ኅ​ን​ነ​ቱ​ንም መሥ​ዋ​ዕት ከሠዋ በኋላ ወረደ።


“ስእ​ለ​ቱን የተ​ሳ​ለው የባ​ለ​ስ​እ​ለቱ፥ እጁም ከሚ​ያ​ገ​ኘው ሌላ ስለ ስእ​ለቱ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ያ​ቀ​ር​በው የቍ​ር​ባኑ ሕግ ይህ ነው፤ ስእ​ለ​ቱን እንደ ተሳለ እንደ ስእ​ለቱ ሕግ እን​ዲሁ ያደ​ር​ጋል።”


“ለአ​ሮ​ንና ለል​ጆቹ ንገ​ራ​ቸው፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስት​ባ​ር​ኩ​አ​ቸው እን​ዲህ በሉ​አ​ቸው፦


የሌዊ ልጆች ካህ​ና​ትም ይቀ​ር​ባሉ፤ በፊቱ እን​ዲ​ያ​ገ​ለ​ግሉ፥ በስ​ሙም እን​ዲ​ባ​ርኩ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መር​ጦ​አ​ቸ​ዋ​ልና፤ በእ​ነ​ር​ሱም ቃል ክር​ክር ሁሉ ጕዳ​ትም ሁሉ ይቆ​ማ​ልና፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios