Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 34:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ከኤ​ፍ​ሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሳ​ፍ​ጣን ልጅ ቃሙ​ሔል፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከኤፍሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ከኤፍሬም ነገድ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ከኤፍሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 34:24
2 Referências Cruzadas  

ከዮ​ሴ​ፍም ልጆች ከም​ናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱ​ፊድ ልጅ አን​ሄል፥


ከዛ​ብ​ሎን ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የበ​ር​ናክ ልጅ ኤሊ​ሳ​ፈን፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios