Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘኍል 26:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 የኦ​ፌ​ርም ልጅ ሰለ​ጰ​ዓድ ሴቶች ልጆች እንጂ ወን​ዶች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ የሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድም የሴ​ቶች ልጆቹ ስም መሐላ፥ ኑኃ፥ ሄግላ፥ ሚልካ፥ ቴርሳ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 እነዚህ የኤፍሬም ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ሠላሳ ሁለት ሺሕ ዐምስት መቶ ነበሩ። እነዚህም በየጐሣቸው የተቈጠሩ የዮሴፍ ዘሮች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 እነዚህ የኤፍሬም ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። በየወገናቸው የዮሴፍ ልጆች እነዚህ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 እነዚህ የኤፍሬም ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። በየወገናቸው የዮሴፍ ተወላጆች እነዚህ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 እነዚህ የኤፍሬም ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። በየወገናቸው የዮሴፍ ልጆች እነዚህ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘኍል 26:37
4 Referências Cruzadas  

ከሲ​ማ​ኤር የሲ​ማ​ኤ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከኦ​ፌር የኦ​ፌ​ራ​ው​ያን ወገን።


እነ​ዚ​ህም የም​ናሴ ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አምሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios