Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ነህምያ 7:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

57 የሰ​ሎ​ሞን አገ​ል​ጋ​ዮች ልጆች፤ የሦ​ጠይ ልጆች፥ የሰ​ፋ​ሬት ልጆች፥ የፈ​ሪዳ ልጆች፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

57 የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦ የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፣

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

57 የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፕሪዳ ልጆች፥

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

57-59 ከምርኮ የተመለሱ የሰሎሞን አገልጋዮች ጐሣዎች፦ ሶጣይ፥ ሶፌሬት፥ ፐሪዳ፥ ያዕላ፥ ዳርቆን፥ ጊዴል፥ ሸፋጥያ፥ ሐጢል፥ ፖኬሬት ሀጸባይምና አሞን።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

57 የሰሎሞን ባሪያዎች ልጆች፥ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፍሩዳ ልጆች፥

Ver Capítulo Cópia de




ነህምያ 7:57
4 Referências Cruzadas  

የሰ​ሎ​ሞን አገ​ል​ጋ​ዮች ልጆች፤ የሳጢ ልጆች፥ የሰ​ፌ​ርታ ልጆች፥ የፋ​ዱ​ርሓ ልጆች፤


በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም የተ​ቀ​መ​ጡት የሀ​ገሩ አለ​ቆች እነ​ዚህ ናችው፤ እስ​ራ​ኤል ግን ካህ​ና​ቱም፥ ሌዋ​ው​ያ​ኑም፥ ናታ​ኒ​ምም፥ የሰ​ሎ​ሞ​ንም አገ​ል​ጋ​ዮች ልጆች እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው በየ​ር​ስ​ታ​ቸ​ውና በየ​ከ​ተ​ማ​ቸው በይ​ሁዳ ከተ​ሞች ተቀ​መጡ።


የነ​ስያ ልጆች፥ የሐ​ጤፋ ልጆች።


የየ​ዕላ ልጆች፥ የደ​ር​ቆን ልጆች፥ የጌ​ዴል ልጆች፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios