Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ነህምያ 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም የቤ​ቱን ሥራ የሠሩ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ስም​ንት መቶ ሃያ ሁለት የመ​ል​ክያ ልጅ፥ የፋ​ስ​ኩር ልጅ፥ የዘ​ካ​ር​ያስ ልጅ፥ የአ​ማሴ ልጅ፥ የፈ​ላ​ልያ ልጅ፥ የይ​ሮ​ሖም ልጅ ዓዳያ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የቤተ መቅደሱን ሥራ ያከናወኑት ወንድሞቻቸው፣ 822 ሰዎች፤ የመልክያ ልጅ፣ የፋስኮር ልጅ፣ የዘካርያስ ልጅ፣ የአማሲ ልጅ፣ የፈላልያ ልጅ፣ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የቤቱን ሥራ የሠሩ ወንድሞቻቸው ስምንት መቶ ሀያ ሁለት፤ የማልኪያ ልጅ፥ የፓሽሑር ልጅ፥ የዘካርያስ ልጅ፥ የአምጺ ልጅ፥ የፍላልያ ልጅ፥ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፥

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ከዚህም ጐሣ ውስጥ በአጠቃላይ 822 አባላት በቤተ መቅደስ ውስጥ አገልጋዮች ነበሩ። ዓደያ የየሮሖም ልጅ፥ የፐላልያ ልጅ፥ የአምጺን ልጅ፥ የዘካርያስ ልጅ፥ የፓሽሑር ልጅ፥ የማልኪያን ልጅ፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 የቤቱንም ሥራ የሠሩ ወንድሞቻቸው ስምንት መቶ ሀያ ሁለት፥ የመልክያ ልጅ የፋስኮር ልጅ የዘካርያስ ልጅ የአማሲ ልጅ የፈላልያ ልጅ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፥

Ver Capítulo Cópia de




ነህምያ 11:12
4 Referências Cruzadas  

የሚ​ካ​ኤል ልጅ፤ የበ​ዓ​ሣያ ልጅ፥ የመ​ል​ክያ ልጅ፤


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት አለቃ የአ​ኪ​ጦብ ልጅ፥ የማ​ር​ዮት ልጅ፥ የሳ​ዶቅ ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላም ልጅ፥ የኬ​ል​ቅ​ያስ ልጅ ሣርያ፥


ወን​ድ​ሞ​ቹም የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢ​ሜር ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላ​ሙት ልጅ፥ የአ​ሐዚ ልጅ፥ የኤ​ዝ​ር​ኤል ልጅ ሐማ​ስያ፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios