Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ማቴዎስ 13:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ስንዴው በቅሎ ማፍራት ሲጀምር እንክርዳዱም ዐብሮ ብቅ አለ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ስንዴው በቅሎ ባፈራ ጊዜ እንክርዳዱም ያንጊዜ ታየ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ስንዴው አድጎ ባፈራ ጊዜ እንክርዳዱም በዚያኑ ወቅት ታየ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ።

Ver Capítulo Cópia de




ማቴዎስ 13:26
4 Referências Cruzadas  

በበ​ቀ​ለም ጊዜ ቁመቱ ያጠረ፥ ሐረ​ጉም ወደ እርሱ የሚ​መ​ለስ፥ ሥሩም በበ​ታቹ የነ​በረ ሰፊ ወይን ሆነ፤ እን​ዲሁ ወይን ሆነ፤ ሐረ​ግም ሰደደ፤ ቀን​በ​ጥም አወጣ።


ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።


የባለቤቱም ባሮች ቀርበው ‘ጌታ ሆይ! መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ?’ አሉት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios