Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 19:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ወደ ቤተ መቅ​ደ​ስም ገብቶ በዚያ የሚ​ሸ​ጡ​ት​ንና የሚ​ገ​ዙ​ትን ሁሉ አስ​ወጣ፤ የለ​ዋ​ጮ​ች​ንም መደ​ር​ደ​ሪያ፥ የር​ግብ ሻጮ​ች​ንም ወን​በር ገለ​በጠ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ፣ ሻጮችን ከዚያ ያስወጣ ጀመር፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ወደ መቅደስም ገብቶ የሚገበያዩትን ማስወጣት ጀመረ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ፥ በዚያ የሚገበያዩትን ሰዎች ማባረር ጀመረ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ወደ መቅደስም ገብቶ በእርሱ የሚሸጡትን የሚገዙትንም ያወጣ ጀመር፤

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 19:45
4 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios