Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 18:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “እይ፤ እም​ነ​ትህ አዳ​ነ​ችህ” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 ኢየሱስም፣ “እይ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል፤” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 18:42
9 Referências Cruzadas  

ለሚ​ፈ​ሩት ችግር የለ​ባ​ቸ​ው​ምና ቅዱ​ሳን ሁሉ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፍሩት።


በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ “አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ፤” አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።


እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና “እወዳለሁ፤ ንጻ” አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።


ኢየሱስም ዘወር ብሎ አያትና “ልጄ ሆይ! አይዞሽ፤ እምነትሽ አድኖሻል፤” አላት። ሴቲቱም ከዚያች ሰዓት ጀምራ ዳነች።


እር​ሱ​ንም፥ “ተነ​ሥና ሂድ፤ እም​ነ​ትህ አዳ​ነ​ችህ” አለው።


ወደ እር​ሱም በደ​ረሰ ጊዜ፥ “ምን ላደ​ር​ግ​ልህ ትወ​ዳ​ለህ?” ብሎ ጠየ​ቀው፤ እር​ሱም፥ “ጌታ ሆይ፥ ዐይ​ኖች እን​ዲ​ያዩ ነው” አለው።


ሴቲ​ቱ​ንም አላት፥ “እም​ነ​ትሽ አድ​ኖ​ሻል፤ በሰ​ላም ሂጂ።”


እር​ሱም፥ “ልጄ ሆይ፥ እም​ነ​ትሽ አዳ​ነ​ችሽ፤ በሰ​ላም ሂጂ” አላት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios