Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሉቃስ 12:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

54 ከዚ​ህም በኋላ ሕዝ​ቡን እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ደመና በም​ዕ​ራብ በኩል ደምኖ ባያ​ችሁ ጊዜ ‘ዝናም ይመ​ጣል’ ትላ​ላ​ችሁ፤ እን​ዲ​ሁም ይሆ​ናል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

54 ደግሞም ለሕዝቡ እንዲህ አለ፤ “ደመና በምዕራብ በኩል ሲወጣ ስታዩ ወዲያው፣ ‘ዝናብ ሊመጣ ነው’ ትላላችሁ፤ እንደዚያም ይሆናል፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

54 ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ “ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው ‘ዝናብ ይመጣል፤’ ትላላችሁ፤ እንዲሁም ይሆናል፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

54 ደግሞም ኢየሱስ ለሕዝቡ እንዲህ አለ፦ “ደመና በስተ ምዕራብ በኩል ስታዩ ወዲያውኑ፦ ‘እነሆ! ዛሬ ሊዘንብ ነው!’ ትላላችሁ፤ በእርግጥም ይዘንባል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

54 ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ፦ ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው፦ ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤

Ver Capítulo Cópia de




ሉቃስ 12:54
2 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios