Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘሌዋውያን 23:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 የመ​ጀ​መ​ሪ​ያዋ ቀን ቅድ​ስት ጉባኤ ትሁ​ን​ላ​ችሁ፤ የተ​ግ​ባር ሥራ ሁሉ አታ​ድ​ር​ጉ​ባት።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 የመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ነውና የተለመደ ተግባራችሁን አታከናውኑበት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁን፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ከእነዚህም ቀኖች በመጀመሪያው ዕለት እግዚአብሔርን የምታመልኩበት በዓል ይሁን እንጂ ምንም ሥራ አትሥሩበት፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁን፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አታድርጉበት።

Ver Capítulo Cópia de




ዘሌዋውያን 23:35
2 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios