Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘሌዋውያን 14:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

53 ደኅ​ነ​ኛ​ዪ​ቱ​ንም ዶሮ ከከ​ተማ ወደ ሜዳ ይሰ​ድ​ዳ​ታል፤ ለቤ​ቱም ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ለ​ታል፤ ንጹ​ሕም ይሆ​ናል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

53 በሕይወት ያለውንም ወፍ ከከተማ ወደ ውጭ ይልቀቀው፤ በዚህ ሁኔታ ለቤቱ ያስተሰርይለታል፤ ቤቱም ንጹሕ ይሆናል።”

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

53 በሕይወትም ያለውን ወፍ ከከተማ ወጥቶ ወደ ተንጣለለው ሜዳ እንዲበር ይለቀዋል፤ ለቤቱም ያስተሰርይለታል፥ እርሱም ንጹሕ ይሆናል።”

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

53 ከዚያም በኋላ በሕይወት ያለውን ወፍ ከከተማ ውጪ ወደ ሜዳ እንዲበር ይለቀዋል፤ በዚህም ዐይነት ለቤቱ የማንጻት ሥርዓት ይፈጽማል፤ ቤቱም ንጹሕ ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

53 ሕያውንም ወፍ ከከተማ ወደ ሜዳ ይሰድደዋል፤ ለቤቱም ያስተሰርይለታል፥ ንጹሕም ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de




ዘሌዋውያን 14:53
4 Referências Cruzadas  

ካህ​ኑም የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕ​ትና የእ​ህ​ሉን ቍር​ባን በመ​ሠ​ዊ​ያው ላይ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያቀ​ር​ባል፤ ካህ​ኑም ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ለ​ታል፤ እር​ሱም ንጹሕ ይሆ​ናል።


ቤቱ​ንም በዶ​ሮ​ዪቱ ደም በም​ን​ጩም ውኃ፥ በደ​ኅ​ነ​ኛ​ዪ​ቱም ዶሮ፥ በዝ​ግ​ባ​ውም ዕን​ጨት፥ በሂ​ሶ​ጱም፥ በቀ​ዩም ግምጃ ያነ​ጻ​ዋል።


“ይህም ሕግ ነው፤ ለሁሉ ዓይ​ነት ለም​ጽና የቈ​ረ​ቈር ደዌ ሕጉ ይህ ነው፤


ከለ​ም​ጹም በሚ​ነ​ጻው ሰው ላይ ሰባት ጊዜ ይረ​ጫል፤ ንጹ​ሕም ይሆ​ናል፤ ያል​ታ​ረ​ደ​ች​ውን ዶሮ ወደ ሜዳ ይለ​ቅ​ቃ​ታል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios