Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘሌዋውያን 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ካህ​ኑም ያየ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ ደዌው ቢነጣ ካህኑ የታ​መ​መ​ውን፦ ‘ንጹሕ ነው’ ይለ​ዋል፤ ንጹሕ ነውና።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ካህኑም ይመርምረው፤ ቍስሎች ወደ ነጭነት ተለውጠው ከተገኙ፣ የታመመው ሰው ንጹሕ መሆኑን ካህኑ ያስታውቅ፤ ንጹሕም ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ካህኑም ያየዋል፤ እነሆም፥ ደዌው ቢነጣ ካህኑ የታመመውን፦ ንጹሕ ነው ይለዋል፤ ንጹሕ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ካህኑም እንደገና መርምሮት ቊስሉ ወደነጭነት ተለውጦ ከተገኘ ያ ሰው የነጻ ይሆናል፤ ካህኑም ሰውየው ንጹሕ መሆኑን ያሳውቅለታል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ካህኑም ያየዋል፤ እነሆም፥ ደዌው ቢነጣ ካህኑ የታመመውን፦ ንጹሕ ነው ይለዋል፤ ንጹሕ ነው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘሌዋውያን 13:17
3 Referências Cruzadas  

ጤነ​ኛው ቆዳ ተመ​ልሶ ቢነጣ እን​ደ​ገና ወደ ካህኑ ይመ​ጣል።


“በሥ​ጋ​ውም ቆዳ ላይ ቍስል ቢሆ​ንና ቢሽር፥


ከለ​ም​ጹም በሚ​ነ​ጻው ሰው ላይ ሰባት ጊዜ ይረ​ጫል፤ ንጹ​ሕም ይሆ​ናል፤ ያል​ታ​ረ​ደ​ች​ውን ዶሮ ወደ ሜዳ ይለ​ቅ​ቃ​ታል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios