Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መሳፍንት 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 አቤ​ሜ​ሌ​ክና ከእ​ር​ሱም ጋር ያሉት ሕዝብ ሁሉ በሌ​ሊት መጡ። ሰቂ​ማ​ንም በአ​ራት ወገን ከበ​ቡ​አት።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ስለዚህ አቢሜሌክና ሰዎቹ በሙሉ በሌሊት ወጡ፤ በአራት ምድብ ሆነውም በሴኬም አጠገብ አደፈጡ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 ስለዚህ አቤሜሌክና ሰዎቹ በሙሉ በሌሊት ወጡ፤ በአራት ምድብ ሆነውም በሴኬም አጠገብ አደፈጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ስለዚህ አቤሜሌክና ተከታዮቹ ሁሉ በሌሊት ተነሥተው ከሴኬም ውጪ በአራት ወገን ተከፍለው ደፈጣ አደረጉ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 አቤሜሌክና ከእርሱም ጋር ያሉት ሕዝብ ሁሉ በሌሊት ተነሡ፥ በሴኬምም አቅራቢያ በአራት ወገን ሸመቁበት።

Ver Capítulo Cópia de




መሳፍንት 9:34
3 Referências Cruzadas  

ከሶ​ር​ያ​ው​ያ​ንም ጋር ወደ ሰልፍ በወጣ ጊዜ ከእ​ስ​ራ​ኤል ምድር ታናሽ ብላ​ቴና ሴት ማረከ፤ ለሚ​ስ​ቱም አገ​ል​ጋይ አደ​ረ​ጋት።


ነገም ፀሐይ በወ​ጣች ጊዜ ማል​ደህ ተነሣ፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ክበ​ባት፤ እነ​ሆም፥ እር​ሱና ከእ​ርሱ ጋር ያሉት ሕዝብ በአ​ንተ ላይ በወጡ ጊዜ እጅህ እን​ዳ​ገ​ኘች አድ​ር​ግ​በት።”


በነ​ጋም ጊዜ የአ​ቤድ ልጅ ገዓል ወጥቶ በከ​ተ​ማ​ዪቱ መግ​ቢያ በር ቆመ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክና ከእ​ርሱ ጋር ያሉት ሕዝ​ብም ከሸ​መ​ቁ​በት ስፍራ ተነሡ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios