Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መሳፍንት 3:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 በዚ​ያም ወራት ሞዓ​ባ​ው​ያን በእ​ስ​ራ​ኤል እጅ ገቡ፤ ምድ​ሪ​ቱም ሰማ​ንያ ዓመት ዐረ​ፈች። ናዖ​ድም እስ​ኪ​ሞት ድረስ ገዛ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 በዚያ ቀን ሞዓብ በእስራኤል ድል ሆነች፤ ምድሪቱም ለሰማንያ ዓመት ሰላም አገኘች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 በዚያን ቀን ሞዓብ በእስራኤል ድል ሆነች፤ ምድሪቱም ለሰማንያ ዓመት ሰላም አገኘች።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 በዚያን ቀን ሞአባውያን በእስራኤላውያን ድል ተመቱ፤ በምድሪቱም ላይ ሰማኒያ ዓመት ሙሉ ሰላም ሆነ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 በዚያም ቀን ሞዓብ ከእስራኤል እጅ በታች ተዋረደ፥ ምድሪቱም ሰማንያ ዓመት ዐረፈች።

Ver Capítulo Cópia de




መሳፍንት 3:30
5 Referências Cruzadas  

ምድ​ሪ​ቱም አርባ ዓመት ዐረ​ፈች፤ የቄ​ኔ​ዝም ልጅ ጎቶ​ን​ያል ሞተ።


በዚ​ያም ወራት ከሞ​ዓብ ዐሥር ሺህ የሚ​ያ​ህ​ሉ​ትን፥ ጐል​ማ​ሶ​ችና ጽኑ​ዓን ሁሉ ገደሉ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም አንድ ሰው እንኳ አላ​መ​ለ​ጠም።


ከእ​ር​ሱም በኋላ የሐ​ናት ልጅ ሴሜ​ጋር ተነሣ፤ ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ስድ​ስት መቶ ሰው በበሬ መው​ጊያ ገደለ፤ እር​ሱም ደግሞ እስ​ራ​ኤ​ልን አዳነ።


አቤቱ ጠላ​ቶ​ችህ ሁሉ እን​ዲሁ ይጥፉ፤ ወዳ​ጆ​ችህ ግን ፀሐይ በኀ​ይሉ በወጣ ጊዜ እን​ደ​ሚ​ሆን፤ እን​ዲሁ ይሁኑ። ምድ​ሪ​ቱም አርባ ዓመት ያህል ዐረ​ፈች።


የሰውዮውም ስም አቤሜሌክ፥ የሚስቱም ስም ኑኃሚን፥ የሁለቱም ልጆች ስም መሐሎንና ኬሌዎን ነበረ፥ የቤተ ልሔም ይሁዳም የኤፍራታ ሰዎች ነበሩ። ወደ ሞዓብም ምድር መጡ በዚያም ተቀመጡ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios