Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መሳፍንት 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም መግ​ቢያ አሳ​ያ​ቸው፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም በሰ​ይፍ ስለት መቱ​አት፤ ያን ሰውና ዘመ​ዶ​ቹን ግን ለቀ​ቁ​አ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 እርሱም አሳያቸው፤ እነርሱም ከሰውየውና ከቤተ ሰቡ በቀር የከተማዪቱን ሕዝብ በሰይፍ ስለት ፈጁ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 እርሱም አሳያቸው፤ እነርሱም ከሰውየውና ከቤተሰቡ በስተቀር የከተማይቱን ሕዝብ በሰይፍ ስለት ፈጁ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 እርሱም የከተማይቱን መግቢያ አሳያቸው፤ እነርሱም የከተማይቱን ሕዝብ በሰይፍ ፈጁአቸው፤ ያን ሰውና ወገኖቹን ሁሉ ግን በነጻ ለቀቁአቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የከተማይቱንም መግቢያ አሳያቸው፥ ከተማይቱንም በሰይፍ ስለት መቱ፥ ያንን ሰውና ወገኖቹን ግን ለቀቁአቸው።

Ver Capítulo Cópia de




መሳፍንት 1:25
2 Referências Cruzadas  

ሰው​የ​ውም ወደ ኬጤ​ዎ​ና​ው​ያን ምድር ሄደ፤ በዚ​ያም ከተ​ማን ሠራ፤ ስም​ዋ​ንም ሎዛ ብሎ ጠራት። እስከ ዛሬም ድረስ ስምዋ ያው ነው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios