Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መሳፍንት 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከዚ​ያም ወደ ዳቤር ሰዎች ሄዱ፤ አስ​ቀ​ድ​ሞም የዳ​ቤር ስም ሀገረ መጻ​ሕ​ፍት ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከዚያም ቀደም ሲል ቂርያትሤፍር ተብላ በምትጠራው በዳቤር በሚኖሩት ሰዎች ላይ ዘመቱ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከዚያም ተነሥተው በዳቤር በሚኖሩት ሰዎች ላይ ዘመቱ፤ የዳቤር የቀድሞ ስም ቂርያት ሴፌር ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከዚያም የይሁዳ ሰዎች በደቢር ኗሪዎች ላይ ዘመቱ፤ በዚያን ጊዜ ከተማይቱ “ቂርያት ሴፌር” ተብላ ትጠራ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከዚያም የዳቤርን ሰዎች ሊወጋ ሄደ፥ አስቀድሞም የዳቤር ስም ቅርያትሤፍር ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de




መሳፍንት 1:11
3 Referências Cruzadas  

ከዚ​ያም ካሌብ በዳ​ቤር ሰዎች ላይ ዘመተ፤ የዳ​ቤ​ርም ስም አስ​ቀ​ድሞ “ሀገረ መጻ​ሕ​ፍት” ነበረ።


ካሌ​ብም፥ “ሀገረ መጻ​ሕ​ፍ​ትን ለሚ​መ​ታና ለሚ​ይዝ ልጄን ዓስ​ካን ሚስት ትሆ​ነው ዘንድ እሰ​ጠ​ዋ​ለሁ” አለ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios