Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢያሱ 15:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ኮላ​ሴ​ዎል፥ ቤር​ሳ​ቤ​ሕና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ሐጻርሹዓል፣ ቤርሳቤህ፣ ቢዝዮትያ

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ሐጻርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ቤትጳሌጥ፥ ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥

Ver Capítulo Cópia de




ኢያሱ 15:28
8 Referências Cruzadas  

አብ​ር​ሃ​ምም ማልዶ ተነሣ፤ እን​ጀ​ራ​ንም ወሰደ፤ የውኃ አቍ​ማ​ዳ​ንም ለአ​ጋር በት​ከ​ሻዋ አሸ​ከ​ማት፤ ሕፃ​ኑ​ንም ሰጥቶ አስ​ወ​ጣት፤ እር​ስ​ዋም ሄደች፤ በዐ​ዘ​ቅተ መሐ​ላም በኩል ባለው ምድረ በዳ ተቅ​በ​ዘ​በ​ዘች።


ስም​ዋ​ንም “መሐላ” ብሎ ጠራት፤ ስለ​ዚ​ህም የከ​ተ​ማ​ዪቱ ስም እስከ ዛሬ ድረስ “ዐዘ​ቅተ መሐላ” ይባ​ላል።


በቤ​ር​ሳ​ቤ​ህም፥ በሰ​ም​ዓም፥ በሞ​ላዳ፥ በሐ​ጸ​ር​ሱ​ዓል፥


በሐ​ጸ​ር​ሱ​ዓል፥ በቤ​ር​ሳ​ቤ​ህና በመ​ን​ደ​ሮ​ችዋ፥


ሴሪ፥ ቤፋ​ላድ፤


ባላ፥ ባቆ​ብና አሶም፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios