Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሰው ምን​ድን ነው? ከፍ ከፍ ታደ​ር​ገው ዘንድ፥ ልቡ​ና​ው​ንም ትጐ​በ​ኘው ዘንድ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 “ከፍ ከፍ ታደርገው ዘንድ፣ ልብህንም ትጥልበት ዘንድ ሰው ምንድን ነው?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሰው ምንድነው ታከብረው ዘንድ፥ ልብህንስ ትጥልበት ዘንድ፥

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 “ግምት ትሰጠው ዘንድና ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ሰው ምንድር ነው ታከብረው ዘንድ፥ ልብህንስ ትጥልበት ዘንድ፥

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 7:17
10 Referências Cruzadas  

እን​ደ​ዚ​ህስ ያለ​ውን ሰው አንተ የም​ት​መ​ረ​ም​ረው አይ​ደ​ለ​ምን? በፊ​ት​ህስ እር​ሱን ወደ ፍርድ ታገ​ባ​ዋ​ለ​ህን?


“በውኑ ማስ​ተ​ዋ​ል​ንና ዕው​ቀ​ትን የሚ​ያ​ስ​ተ​ምር፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አይ​ደ​ለ​ምን?


ይል​ቁ​ንስ ፈራሽ የሆነ ሰው፥ ትልም የሆነ የሰው ልጅ ምንኛ ያንስ!”


ጠባቂ አዝ​ዘ​ህ​ብ​ኛ​ልና፥ እኔ ባሕር ወይስ አን​በሪ ነኝን?


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታላቅ ነው፥ ምስ​ጋ​ና​ውም እጅግ ብዙ ነው፤ ለታ​ላ​ቅ​ነ​ቱም ዳርቻ የለ​ውም።


ታስ​በው ዘንድ ሰው ምን​ድን ነው? ትጐ​በ​ኘ​ውም ዘንድ የሰው ልጅ ምን​ድን ነው?


ከመ​ላ​እ​ክት ጥቂት አሳ​ነ​ስ​ኸው፤ በክ​ብ​ርና በም​ስ​ጋና ዘውድ ከለ​ል​ኸው።


ነገር ግን መጽ​ሐፍ እን​ዲህ ብሎ የመ​ሰ​ከ​ረ​በት ስፍራ አለ፤ “ታስ​በው ዘንድ ሰው ምን​ድን ነው? ትጐ​በ​ኘ​ውስ ዘንድ የሰው ልጅ ምን​ድን ነው?


የጥ​ንት ምሳሌ፦ ‘ከኀ​ጢ​አ​ተ​ኞች ኀጢ​አት ይወ​ጣል’ እን​ደ​ሚል፥ እጄ ግን በአ​ንተ ላይ አት​ሆ​ንም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios