Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 41:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የፊ​ቱ​ንስ ደጆች የሚ​ከ​ፍት ማን ነው? በጥ​ር​ሶቹ ዙሪ​ያም ግርማ አለ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እንደ ወፍ አልምደኸው ከርሱ ጋራ ልትጫወት ትችላለህ? ወይስ ለሴት አገልጋዮችህ መጫወቻነት ታስረዋለህን?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል?

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እንደ ወፍ እርሱን ልታለማምድ ትችላለህን? ወይስ ሴቶች ልጆችህን እንዲያጫውት አስረህ ታኖረዋለህን?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል?

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 41:5
5 Referências Cruzadas  

የፈ​ሳ​ሹ​ንም ጥል​ቀት ይገ​ል​ጣል። ኀይ​ሉ​ንም በብ​ር​ሃን ይገ​ል​ጣል።


በቀ​ን​በር ትጠ​ም​ደ​ዋ​ለ​ህን? በእ​ር​ሻ​ህስ ውስጥ ትልም ያር​ስ​ል​ሃ​ልን?


የፊ​ቱን መጋ​ረጃ ማን ይገ​ል​ጣል? ወደ ደረቱ መጋ​ጠ​ሚያ ውስ​ጥስ ማን ይገ​ባል?


አን​ጀ​ቶቹ የናስ አራ​ዊት ናቸው፤ የቆ​ዳ​ውም ጽናት እንደ ዓለት ድን​ጋይ ነው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios