Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 41:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 መኝ​ታው እንደ ስለ​ታም ድን​ጋይ ነው፤ የባ​ሕር ወርቅ ሁሉ በእ​ርሱ ዘንድ እን​ደ​ማ​ይ​ቈ​ጠር ጭቃ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 እስትንፋሱ ከሰል ያቀጣጥላል፤ የእሳትም ነበልባል ከአፉ ይወጣል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ዱላን እንደ ገለባ ይቈጥረዋል፥ ሰይፎች ሲንቀጠቀጡ ይስቃል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 የትንፋሹ ግለት ከሰል ያቀጣጥላል፤ የእሳት ነበልባልም ከአፉ ይወጣል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 በሎታውን እንደ ገለባ ይቈጥረዋል፥ ሰላጢኑም ሲሰበቅ ይስቃል።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 41:21
7 Referências Cruzadas  

ድጅኖ ቀሰም ይመ​ስ​ለ​ዋል በታ​ላ​ላቅ ድን​ጋ​ዮች ላይ ይሥ​ቃል።


ቀላ​ይ​ዋን እንደ ብረት ድስት ያፈ​ላ​ታል፤ ባሕ​ሩም ምድረ በዳ ይመ​ስ​ለ​ዋል።


ስሕ​ተ​ትን ማን ያስ​ተ​ው​ላ​ታል? ከተ​ሰ​ወረ ኀጢ​አቴ አን​ጻኝ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሥር​ዐት ቅን ነው፥ ልብ​ንም ደስ ያሰ​ኛል፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትእ​ዛዝ ብሩህ ነው፥ ዐይ​ኖ​ች​ንም ያበ​ራል።


ከቀ​ድ​ሞም ጀምሮ የማ​ቃ​ጠያ ስፍራ ተዘ​ጋ​ጅ​ታ​ለች፤ ለን​ጉ​ሥም ተበ​ጅ​ታ​ለች፤ ጥል​ቅና ሰፊም አድ​ር​ጎ​አ​ታል፤ እሳ​ትና ብዙ ማገዶ ተከ​ም​ሮ​አል፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቍጣ እንደ ዲን ፈሳሽ ያቃ​ጥ​ለ​ዋል።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ይነ​ፍ​ስ​በ​ታ​ልና ሣሩ ይደ​ር​ቃል፤ አበ​ባ​ውም ይረ​ግ​ፋል፤ በእ​ው​ነት ሕዝቡ ሣር ነው።


ቸነፈር በፊቱ ይሄዳል፥ የእሳትም ነበልባል ከእግሩ ይወጣል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios