Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 41:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በእ​ርሱ ዘንድ መው​ጊ​ያና የብ​ረት ልብስ እንደ ገለባ ናቸው። ናስም እንደ ነቀዘ እን​ጨት ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 እንጥሽታው የብርሃን ብልጭታ ያወጣል፤ ዐይኖቹም እንደ ማለዳ ጮራ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት አያሸንፉትም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እርሱ በሚያነጥስበት ጊዜ፥ የብርሃን ብልጭታ ይታያል፤ ዐይኖቹም እንደ ንጋት ፀሐይ ያበራሉ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት አያሸንፉትም።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 41:18
4 Referências Cruzadas  

የዚያ ሌሊት ኮከ​ቦች ይጨ​ልሙ፤ ሌሊ​ቱም በጨ​ለማ ይኑር፤ ወደ ብር​ሃ​ንም አይ​ምጣ፤ የን​ጋት ኮከ​ብም ሲወጣ አይይ፤


ሰይ​ፍና ጦር፥ ፍላ​ጻና መው​ጊ​ያም ቢያ​ገ​ኙት ምንም አያ​ደ​ር​ጉ​ትም።


የናስ ፍላጻ ሊበ​ሳው አይ​ች​ልም፤ የወ​ን​ጭፍ ድን​ጋ​ዮ​ችም በእ​ርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው።


ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፤ ዐይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios