Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 40:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ጀል​ባ​ዎች ሁሉ ቢሰ​በ​ሰቡ የጅ​ራ​ቱን ቍር​በት ሊሸ​ከ​ሙት አይ​ች​ሉም። አጥ​ማ​ጆ​ችም ራሱን በመ​ረብ መያዝ አይ​ች​ሉም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 በውኑ ቆዳውን በጦር፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 በውኑ ቁርበቱን በጭሬ፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን?

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 40:31
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios