Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 40:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 የጐ​ድን አጥ​ንቱ እንደ ናስ ነው፤ የጀ​ር​ባው አጥ​ን​ቶ​ችም እንደ ብረት ዘን​ጎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ዐጥንቱ እንደ ናስ ቱቦ፣ እጅና እግሮቹም እንደ ብረት ዘንግ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 አጥንቱ እንደ ናስ አገዳ ነው፥ አካላቱ እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 አጥንቶቹ እንደ ነሐስ ናቸው። እንደ ብረት ዘንጎችም የጠነከሩ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 አጥንቱ እንደ ናስ አገዳ ነው፥ አካላቱ እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 40:18
4 Referências Cruzadas  

ጅራ​ቱን እንደ ጥድ ዛፍ ያወ​ዛ​ው​ዛል፤ የወ​ር​ቹም ጅማት የተ​ጐ​ነ​ጐነ ነው።


ይህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የፍ​ጥ​ረቱ አውራ ነው። ከተ​ፈ​ጠ​ረም በኋላ መላ​እ​ክት ሣቁ​በት።


ጠባቂ አዝ​ዘ​ህ​ብ​ኛ​ልና፥ እኔ ባሕር ወይስ አን​በሪ ነኝን?


አንተ እል​ከኛ፥ አን​ገ​ት​ህም የብ​ረት ጅማት፥ ግን​ባ​ር​ህም ናስ እንደ ሆነ ዐው​ቄ​አ​ለሁ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios