Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 የአ​ን​በ​ሳው ጩኸት፥ የአ​ን​በ​ሳ​ዪ​ቱም ድምፅ፥ የእ​ባ​ቦ​ችም አስ​ፈሪ ጩኸት ጠፉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 አንበሳ ያገሣል፤ ቍጡውም አንበሳ ይጮኻል፤ የደቦል አንበሳው ጥርስ ግን ተሰብሯል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 የአንበሳ ጩኸት፥ የጩዋኺ አንበሳ ድምፅ፥ የአንበሳ ደቦል ጥርስ ተሰባበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ክፉዎች እንደ አንበሳ ያገሣሉ፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው ይጮኻሉ፤ እግዚአብሔር ግን ጥርሳቸውን ይሰባብራል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 የአንበሳ ጩኸት፥ የጩዋኺ አንበሳ ድምፅ፥ የአንበሳ ደቦል ጥርስ ተሰባበረ።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 4:10
7 Referências Cruzadas  

የኀ​ጢ​አ​ተ​ኞ​ችን መን​ጋጋ ሰበ​ርሁ፥ የነ​ጠ​ቁ​ት​ንም ከጥ​ር​ሳ​ቸው ውስጥ አስ​ጣ​ልሁ።


በጦ​ር​ነት ይጠ​ፋሉ፤ ደካ​ማ​ውም ከኀ​ያሉ እጅ ያመ​ል​ጣል።


ተነሥ፥ አቤቱ፥ አም​ላኬ ሆይ፥ አድ​ነኝ፤ አንተ በከ​ንቱ የሚ​ጠ​ሉ​ኝን ሁሉ መት​ተ​ሃ​ልና፥ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንም ጥርስ ሰብ​ረ​ሃ​ልና።


ቍጣ​ቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፥ ጆሮ​ዋም እንደ ደነ​ቈረ እባብ፥


ማታ ይመ​ለሱ እንደ ውሾ​ችም ይራቡ፥ በከ​ተ​ማም ይዙሩ።


እነሆ፥ በአ​ፋ​ቸው ይና​ገ​ራሉ፤ ሰይ​ፍም በከ​ን​ፈ​ሮ​ቻ​ቸው አለ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios