Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 37:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 አው​ሬ​ዎ​ቹም ወደ ጫካው ይገ​ባሉ፥ በዋ​ሾ​ቻ​ቸ​ውም ያር​ፋሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እንስሳት ይጠለላሉ፤ በየዋሻቸውም ይቈያሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 አውሬዎቹም ወደ ጫካው ይገባሉ፥ በዋሾቻቸውም ይቀመጣሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 በዚያን ጊዜ የዱር አውሬዎች ሸሽተው ወደየመሸሸጊያቸው ይገባሉ፤ በየዋሻቸውም ውስጥ ይሰወራሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 አውሬዎቹም ወደ ጫካው ይገባሉ፥ በዋሾቻቸውም ይቀመጣሉ።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 37:8
3 Referências Cruzadas  

በዋ​ሾ​ቻ​ቸው ውስጥ ተጋ​ድ​መው በጫ​ካም ውስጥ አድ​ብ​ተው ይቀ​መ​ጣ​ሉና።


የቤቱ ጌታም አደ​ረ​ገው፥ በገ​ን​ዘቡ ሁሉ ላይ ገዢ አደ​ረ​ገው፥


አለ​ቆ​ቹን ሁሉ እንደ እርሱ ይገ​ሥጽ ዘንድ፥ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ቹ​ንም እንደ እርሱ ጥበ​በ​ኞች ያደ​ር​ጋ​ቸው ዘንድ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios